ቀውስጦስ ዘመሐግል ፥ ኢትዮጵያዊ አባቱ ገላውዲዎስ(ዘርዓ ኢየሱስ)
እናቱ እብነ ጽዮን ይባላሉ። በግንቦት 1 ቀን ተወለደ ሲወለደም ይኩኖ አምላክ ተባለ
ሀገሩ ሽዋ መሐግል ይባላል። ሲጠራም ቀውስጦስ ዘመሐግል ተብሎ ይጠራል።
ይህ ጻድቅ የአቡነ ተክለ ሃይማኖት እናት እግዚእ አርያና እብነ ጽዮን ታላቅና ታናሸ ናችው።
ይህ ጻድቅ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ከሾሙአቸው ከ12 ንብረ ዕድ ወስጥ አንዱ ሲሆን ደብረ ሊባኖስንም የሚያጥንበትም ወር በመጋቢት ወር ነበር።
ቁጥሩም ሲሾምኛ12 ነው ሕዝቡ አጥብቆ የሚወደውና የሚያከበረው አባት ነበር።
ይህንን ጻድቅ አመደ ጽዮን የተባለው ሰው በ11አሽከሮች አስይዞ አብዮ ከተባለው ቦታ ወደ አንሳሮ
አሰወሰደወና ከዚያም ወደ አርሲ ፈነታሌ ተራራ ጫካ ሄዶ 47 ሺህ 300አጋንነትን ከሰማይ እሳታ አውርዶ አቃጥሎአቸዋል በጸሎቱ።ይህ ጻድቅ ልደቱ ከእመቤታችን ልደት እረፍቱ ከእመቤታችን እረፍት ጋር ሲሆን እረፍቱም በጥር 21 ቀን ነው። የጻድቁ አቡነ ቀውስጦስ በረከት ይደርብን!!!!!
No comments:
Post a Comment